አረቢያን መጅሊስ ውስጠ ክፍል
ረጀብ አረቢያን መጅሊስ፣ ፈርኒቸር እና መጋረጃ

ለቤትዎ በየክፍሉ የሚገባው ውበት

ጥራት፣ ውበት እና ምቾትን በአንድ ቦታ። ዘመናዊ አረቢያን መጅሊስ፣ ፈርኒቸር እና መጋረጃ በ ረጀብ ይገኛሉ።

የእኛ ተፅዕኖ

በቁጥር የሚመሰከር ታማኝነት እና ልምድ

0+

ምርቶች

0%

የጥራት ደረጃ

0+

የስራ አመታት

ለምን ረጀብ

ለምን ረጀብ?

ከዘመናዊ አረቢያን መጅሊስ እስከ ፈርኒቸርዎች፣ በእያንዳንዱ ዝርዝር ጥራት።

ፋሽን

በዘመናዊ እና አዳዲስ ፋሽን እና ፈጠራ ቀዳሚዎች ነን።

ጥራት

ከፍተኛ ጥራት ያላቸው እና አስተማማኝ ምርቶች።

መስተንግዶ

ከፍተኛ አክብሮት እና መልካም አቀባበል የተሞላው አገልግሎት።

ውበት

የምርቶቻችን ውበት ግሩም እና ማራኪ ሆኖ ያገኙታል።

ዋጋ

ጥራትን ከተመጣጣኝ ዋጋ ጋር እናጣምራለን።

ምቾት

ለቤትዎ እና ለእንግዶቾ ተስማሚ የሆነ ምቾት።

አስተያየቶች

የደንበኞቻችን አስተያየቶች

እውነተኛ ደንበኞች በ ረጀብ ስራ ላይ የተነገሩ ቃላት።

ሰሚራ አህመድ

“ረጀብ በሚሰራቸው አረቢያን መጅሊሶች ውበት ሁለም እንደተደነኩ ነው። ቤቴ እንዲኖረኝ እምመኘውን መጅሊስ እራሱኙ ሰርቶ አስረክቦኝ ህልሜን እውን አድርጎልኛል። ”

ይሰሃቅ አብደላ

“ፈርኒቸርም ሆነ መጅሊስ ስፈልግ መጀምሪያ እምመርጠውም ሆነ ለሰው እምመክረው ረጀብን ነው። የረጀብ ስራዎች ጥንካሬ እና ጥራት ሌላ ቦታ በቀላሉ ማግኘት ከባድ ነው። ከዋጋ አንጻርም በጣም ተመጣጣኝ እና እቃነቱን ሚመጥን ነው።”

ሳሙኤል አሸብር

"ረጀብ የገዛዋቸው ፈርኒቸሮች ለቤቴ ውበትን አጎናጽፈውልኛል። በስራዎቻቸው ሁሌም ደስተኛ ነኝ። አመሰግናልው።”

አህላም ዓሊዬ

"ከ ረጀብ አረቢያን መጅሊስ ጋር የቆየ ደንበኝነት አለኝ። ለራሲም ሆነ ሰው ማንኛውም አይነት መጅሊስም ሆነ ድጋፍ ሲጠይቀኝ እምመክረው ረጀብ ጋር እምዲመጡ ነው። ሁሌም አሳፍሮኝም አያቅም። የስራዎቻቸው ውበት እና ጥራት የማይለዋጥ ከመሆኑም በላይ ዋጋቸውም በጣም ተመጣጣኝ ነው።”

ሃና ተስፋዬ

"ለቤታችን በሙሉ መጋረጃ አዘዝን እና ረጀብ የፈለግነውን በትክክል አደረሰልን። ንጹህ አጨራረስ፣ በሰዓቱ ደረሰን፣ ዋጋውም ከጥራቱ ጋር ይመጣጠናል።"

ትዕዛዝ ይጀምሩ

የሚፈልጉትን መጅሊስ ወይም ፈርኒቸር ዛሬ ይጀምሩ

ቡድናችን ከዲዛይን እስከ አቅርቦት ድረስ በእርዳታ ዝግጁ ነው።